የዜጎችን ተጠቃሚነት ያሳደገው ሰው ተኮር ልማት ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ
አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራችን ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በተከናወኑ አጠቃላይ የልማትና የማሕበራዊ አገልግሎት ሥራዎች የመደመር መንግሥት ትኩረት ከሰጠባቸው ጉዳዮች ዋነኛው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውንና ተጋላጭ የሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሕይወት ማሻሻል ነው በመላው ኢትዮጵያ በተተገበሩ ሰው ተኮር ሥራዎች የበርካታ ዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ መለወጥና ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል የገጠርና ከተማ የማሕበራዊ ደህንነት የሴፍቲኔት … The post የዜጎችን ተጠቃሚነት ያሳደገው ሰው ተኮር ልማት ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗