የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777 የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማማ

WELCOMEneutral2026-10-01 06:21:26 UTC
AdYour ad here[email protected]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777 የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማማ

አዲስ አበባ መስከረም 20 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ 10 ቦይንግ 777 የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከአሜሪካው የአውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል አየር መንገዱ አውሮፕላኖቹን ለመግዛት 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የሚያደርግ ሲሆን የአውሮፕላኖቹ ርክክብ ከ2033 እስከ 2035 ይከወናል ተብሏል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው በዚህ ወቅት እንዳሉት … The post የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777 የጭነት አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማማ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]