#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-01 06:21:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ! ለትልቅ ሀገር፣ ለትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ ዘመናዊ ወታደራዊ ቁመና ያለው ሠራዊት። ኢትዮጵያ ሀገራዊ ሉአላዊነቷን፣ የሕዝቦቿን ሰላም እና ደኅንነት ማስከበር የሚችል ዘመኑ የደረሰበትን የጦር ቴክኖሎጂ የታጠቀ የምድር፣ የአየር እና የየብስ የበላይነቱን ያረጋገጠ አስተማማኝ የጸጥታ ተቋም በመገንባት ላይ ትገኛለች። «ምድሩም ሰማዩም የብሱም የእኛ ነው!» በሚል ቁርጠኝነት የተገነባው የሀገር መከላከያ ሠራዊት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]