አዲስ ተላላፊ ቫይረስ በቻይና ተገኘ

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-01 06:15:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ ተላላፊ ቫይረስ በቻይና ተገኘ ​በቻይና የሚገኙ ተመራማሪዎች በኡካን በንክሻ አማካኝነት ወደ ሰው የሚተላለፍ ALTNV የተሰኘ አዲስ ቫይረስ ማግኘታቸውን አስታወቁ። ቫይረሱ በቤጂንግ የፓቶጀንስ እና ባዮሴፍቲ ላቦራቶሪ ተመራማሪዎች የተገኘ ሲሆን፣ ውጤቱም በኒው ኢንግላንድ ሜዲካል ጆርናል ላይ ታትሟል። ​በጥናቱ ከተካተቱት 3,163 ታካሚዎች መካከል 10.4 በመቶ የሚሆኑት በቫይረሱ የተያዙ ሆነው ተገኝተዋል። ዋነኛ ምልክቶቹም ከፍተኛ ድካም (84%)፣ የሆድ እና የምግብ ፍጨት ችግር (80%)፣ የደም ፕሌትሌት መቀነስ እና የጉበት ኢንፌክሽን ናቸው። ALTNV ብቻ የያዛቸው ታካሚዎች ሙሉ በሙሉ ያገገሙ ቢሆንም፣ ከሌሎች ተመሳሳይ ቫይረሶች ጋር ደርበው የተያዙ ሰዎች ግን ለኩላሊት መድከም እና ለሞት (18.4%) ተዳርገዋል። ​ተመራማሪዎቹ በ15 የቻይና ግዛቶች በተሰበሰቡ ኡካኖች ላይ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]