እስራኤል ተሳፋሪዎችን ያተረፈው የሕንድ አብራሪ “ጀግና” ስትል አወደሰች
እስራኤል ተሳፋሪዎችን ያተረፈው የሕንድ አብራሪ “ጀግና” ስትል አወደሰች 👉 ፍላይዱባይ ወደ እስራኤል የሚያደርገውን በረራ በግዜያዊነት አግዷል፡፡ በዱባይ አየር መንገድ ፍላይዱባይ አውሮፕላን ውስጥ ከረዳት አብራሪው ጋር በተፈጠረ ድንገተኛ ግጭት በቢላ ተወግቶ የነበረው የሕንድ ዜጋ ካፒቴን ስሚት ማችሃር በበረራ ላይ የነበሩትን 174 ሰዎችን ሕይወት በማዳኑ እስራኤል “እውነተኛ ጀግና” ስትል አወደሰችው። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ካፒቴኑ በከፍተኛ የቆሰለበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖም የፓይለቱን መግቢያ በር በመክፈት ተሳፋሪዎችና ሰራተኞች አጥቂውን በቁጥጥር ስር እንዲያውሉ በማድረግ ትልቅ የአየር ላይ አደጋን ማስቀረቱን ገልጸዋል። ዱባይ1073 የተሰኘውና ከዱባይ ወደ ቴል አቪቭ እየበረረ የነበረው ይህ የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን በግጭቱ ሳቢያ ከአየር ላይ በድንገት…
Read the full story at zena24now ↗