የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎች ሙሉ ሹመት❗❗❗
የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎች ሙሉ ሹመት❗❗❗ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የቀረቡለትን ሹመቶች አጸደቀ። በዚህም መሠረት፡- 1. የሻለም ገዛኸኝ ዳምጠው (ዶ/ር) - ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ፣ 2. ጥላሁን ፈንታው ተሾመ - ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ፣ 3. መስፍን አበጀ ተፈራ (ዶ/ር) - ግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ 4. ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ - የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ 5. ሞላ መልካሙ ከበደ (ዶ/ር) - ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ 6. ዳኝነት ፈንታው መኮንን (ዶ/ር) - ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ፣ 7. አታላይ ጥላሁን ጫኔ - ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ፣ 8. ዶ/ር ጋሻው ሙጬ አለምነው - እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ 9. እሸቱ የሱፍ አየለ (ዶ/ር) - ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ፣ 10. አባይ መንግስቴ ሰላምሰው…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗