ሰበር‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-10-01 10:23:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር‼️ አዲስ አበባ ፍንዳታ ተሰምቷል-ሮየተርስ በትናንትናው ዕለት ምሽት በአዲስ አበባ ፍንዳታዎች መስማታቸውን ሮይተርስ የዲፕሎማቲክ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። የፍንዳታ መንስኤው በወታደራዊ ተቋማት ላይ የድሮን ጥቃት ሊሆን እንደሚችል የገለፀ ቢሆንም የመረጃውን ትክክለኛነት ከሚመለከተው አካል እንዳላረጋገጠ ዘግቧል። መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠው መረጃ የለም። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]