#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-01 10:29:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተሿሚዎችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ምክር ቤቱም የቀረበውን ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል። የሻለም ገዛኸኝ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኀላፊ አቶ ጥላሁን ፈንታው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መስፍን አበጀ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]