በአዲስ አበባ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱን ተገለጸ‼

WASULIFEneutral2026-10-01 10:13:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱን ተገለጸ‼ በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት ረቡዕ ምሽት የፍንዳታ ድምጽ መሰማቱን የዲፕሎማሲያዊ የመረጃ ምንጮችን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል። የዜናው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌ሮይተርስ ስለተፈጸመው ጥቃት ከገለልተኛ ወገን ማረጋገጥ እንዳልቻለ የጠቆመ ሲሆን፤ የመንግስትና የመከላከያ ቃል አቀባዮችም ለቀረበላቸው ጥያቄ ወዲያውኑ ምላሽ አልሰጡም። 📌 የብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት መረብ አገልግሎት (INSA) ለጸጥታ ሲባል በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የሚደረጉ ማናቸውም የድሮን በረራዎች ላልተወሰነ ጊዜ መከልከላቸውን አስታውቋል። 📌 ባለፈው ማክሰኞ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ካላቸው ኃይሎች የድሮን አካላት እና ባትሪዎች መማረካቸውን የመንግስት አጋር የሆነ ቡድን ማስታወቁ ይታወሳል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]