አብዓላ‼️
አብዓላ‼️ ከመቀሌ በ50 ኪሎሜትር እርቀት ላይ የምትገኘውና በአፋርና ትግራይ አዋሳኝ ላይ የምትገኘው አብዓላ ከተማ በአፋር የፀጥታ ሀይሎች፣በትግራይ ሰላም ሰራዊት እና በመከላከያ ሰራዊት ከቀኑ 7:15 ቁጥጥር ስር መግባቷን በስፍራው የሚገኙ የአዩዘሀበሻ ምንጮች አረጋገጡ። አዩዘሀበሻ ምስል ከስፍራው። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗