#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ! “በክልሉ ሰላም እና የፖለቲካ መረጋጋት እንዲመጣ ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አረጋ ከበደን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ በድጋሜ ሹሟል። ከሹመታቸው በኋላ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ…
Read the full story at amharamassmedia ↗