ትልቅ ሀገር፤ ትልቅ ሕዝብ፤ ታላቅ ርዕይ
ትልቅ ሀገር፤ ትልቅ ሕዝብ፤ ታላቅ ርዕይ ከፈተናዎች ማዶ የተበሰረ አዲስ ተስፋ፤ የአማራ ክልል የመንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ድምፅ ማክበር። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ተአማኒ እና ነጻ ምርጫ ማካሄዱን ተከትሎ ዛሬ የክልሉ ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። ይህ ታሪካዊ ዕለት ክልሉ የገጠሙትን ወቅታዊ የጸጥታ…
Read the full story at amharamassmedia ↗