የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለሶስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለሶስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ። በዚህም መሠረት 1. አቶ ይርጋ ሲሳይ ፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የርዕሰ መስተዳደሩ የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ 2. አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ፡ የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ ዋና አማካሪ 3. መንገሻ ፈንታው(ዶ.ር)፡ የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ዋና አማካሪ ሆነው ተሹመዋል።
Read the full story at amharamassmedia ↗