የህውሃትና የኤርትራ ኃይሎች ከአብአላም መልቀቃቸው ተሰማ።

WASULIFEneutral2026-10-01 10:58:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህውሃትና የኤርትራ ኃይሎች ከአብአላም መልቀቃቸው ተሰማ። 📌መከላከያ ሰራዊት 📌የአፋር ህዝባዊ ሃይል 📌 የትግራይ ሰላም ሃይል ኤሬብቲ እና አብአላን ከ5:00 ጀምሮ ተቆጣጥሮ ይገኛል። መከላከያና የትግራይ የሰላም ኃይል ወደ መቀሌ ተንቀሳቅዋል ያለው ምንጫችን በፕሬዝደንቱ የክተት አዋጅ የተሰባሰበው የአፋር ህዝባዊ ኃይል ከድንበሩ እንዳላለፈ ታውቋል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]