ደስታ ሌዳሞ ከስልጣን ተነስተው ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ
ደስታ ሌዳሞ ከስልጣን ተነስተው ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመዋል። ዶክተር መሳይ ኃይሉ ሲዳማ ክልል በሪፈረንደም ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙትን አቶ ደስታ ሌዳሞን የሚተኩ ይሆናል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም የመንግስት ምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗