በአሜሪካ በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ ይኖር የነበረው ወጣቱ ቅዱስ ደረጄ እግር ኳስ ለመጫወት በወጣበት መኪናው ውስጥ ህይወቱ አልፎ ተገኘ

ZENA24NOWneutral2026-10-01 11:25:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአሜሪካ በሚኒሶታ ግዛት ውስጥ ይኖር የነበረው ወጣቱ ቅዱስ ደረጄ እግር ኳስ ለመጫወት በወጣበት መኪናው ውስጥ ህይወቱ አልፎ ተገኘ ቅዱስ ደረጄ ብሩህ ተስፋ የነበረው በአሜሪካን ሀገር በሚኒሶታ ግዛት የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወጣት ተማሪ ነበር። እግር ኳስ መጫወት የሚወደው ቅዱስ እግር ኳስ ልጫወት ብሎ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ቀርቷል። ፖሊስ የቅዱስን አስአሬን መኪናው ዉስጥ ካገኘ በኋላ ለሊት ላይ ወደ ቤተሰቦቹ ዘንድ በማምራት፣ የልጃቸውን መጥፋት አስጨንቋቸው ለነበሩት እናት እና አባቱ ልጃቸው መሞቱን ሊነግራቸው ችሏል። የወጣቱን ድንገተኛ ሞት ተከትሎ ጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙት የቤተሰቡ አባላት፣ የአካባቢው የህግ አስከባሪዎች የደረሰውን አደጋ መንስኤ ሙሉ በሙሉ በግልጽነት እንዲመረምሩት ጥሪ አቅርበዋል። የተሟላ ማስረጃ ሳይሰበሰብና የምርመራ ውጤት ሳይታወቅ የአካባቢው ባለስልጣናት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]