#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! ከአዲሱ የክልሉ መንግሥት ምሥረታ ወጣቶች ምን ይሻሉ?
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! ከአዲሱ የክልሉ መንግሥት ምሥረታ ወጣቶች ምን ይሻሉ? በአዲሱ የመንግሥት ምሥረታ ዙሪያ አስተያየታቸውን የሰጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች መንግሥት በምርጫ ወቅት የገባውን ቃል በተግባር በመተርጎም የሰላም፣ የልማት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ጥያቄዎችን እንዲመልስ እንሻለን ብለዋል። ወጣቶቹ የሰላም መረጋገጥ እና ሀገራዊ አንድነት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ መኾኑንም ነው ያነሱት። አዲሱ መንግሥት በሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች መካከል እኩልነትን፣ ፍትሕን…
Read the full story at amharamassmedia ↗