#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-01 11:50:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ! “በጫካ ለምትገኙ ታጣቂዎች ደም መፋሰስ እና ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም፣ ችግሮች በሰላም እና በሠለጠነ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ እናቀርብላችኋለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አረጋ ከበደን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ በድጋሜ ሹሟል። ከሹመታቸው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]