ድሮን በአዲስ አበባ...?
ድሮን በአዲስ አበባ...? እህትና ወንድም! አስደንጋጭ መረጃ! በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የቀጠለውን ውጊያና የተመድ እና የቫቲካን የሰላም ጥሪ እንመለከታለን። በተጨማሪም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተደረጉ አዳዲስ ሹመቶች፣ የድሮን በረራ ክልከላ እና በቄለም ወለጋ ዞን የሁለት ወንድማማቾች ሕይወት የቀጠፈውን አሳዛኝ የጎርፍ አደጋ ዝርዝር መረጃዎችን ይዘናል! https://youtu.be/EqMeM_MDMJE?si=o2RpPdxuKtp-Bk3U
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗