አቶ ደስታ ሌዳሞን በመተካት የሲዳማ ክልልን በፕሬዚደንትነት እንዲመሩ የተሾሙት ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ማናቸው ?
አቶ ደስታ ሌዳሞን በመተካት የሲዳማ ክልልን በፕሬዚደንትነት እንዲመሩ የተሾሙት ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ማናቸው ? በዛሬው ዕለት የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙት ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ከዚህ ቀደም የሲዳማ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው አገልግለዋል። በትምህርት ዝግጅታቸው፦ - የመጀመሪያ ዲግሪ በሕዝብ ጤና ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ - ሁለተኛ ዲግሪ በሕዝብ ጤና ከጅማ ዩኒቨርሲቲ - የዶክትሬት ዲግሪ (PhD) በኤፒዲሚዮሎጂ ከኖርዌይ በርገን ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። ዶ/ር መሳይ በጤናው ዘርፍ በመሪነት፣ በኤፒዲሚዮሎጂስትነትና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ረጅም ዓመታት የካበተ የአመራር ልምድ አላቸው ተብሏል። በፌዴራል ተቋም ውስጥ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) ዋና…
Read the full story at tikvahethiopia ↗