" በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያ ለቃችሁ ውጡ ! " - ኢትዮጵያ
" በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያ ለቃችሁ ውጡ ! " - ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኤርትራ። አስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመችው ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምላሽ ለመስጠት በአስመራ፣ ኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት ወስኗል። ሚኒስቴሩ በቪየና የዲፕሎማሲ ስምምነትን በመጣስ ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት ፈጥረዋል የተባሉ አስር ኤርትራውያን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ሰጥቷዋል። ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና የህዝብ ትስስር እንደምታከብርና አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ቁርጠኛ መሆኗን የሚኒስቴሩ መግለጫ ያመለክታል። መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗