ሰበር መረጃ❗❗
ሰበር መረጃ❗❗ ኢትዮጵያ በኤርትራ የሚገኘውን ኢምባሲዋን በመዝጋት በአዲስ አበባ ያሉ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቅቀው እንዲወጡ አስጠነቀቀች‼️ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ኢትዮጵያ፣ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲዘጋ እና የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች ለቅቀው እንዲወጡ ወስናለች። ሚኒስቴሩ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመችው ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምላሽ ለመስጠት በአስመራ፣ ኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት ወሰኛለሁ ብሏል። አክሎም፤ በቪየና የተደረሰውን የዲፕሎማሲ ስምምነት በመጣስ ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት ፈጥረዋል የተባሉ አስር ኤርትራውያን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቅቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን ታሪካዊ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗