ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ላይ በፈፀመችው የአየር ላይ ጥቃት 22 ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታወቀች

ZENA24NOWneutral2026-10-01 15:56:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ላይ በፈፀመችው የአየር ላይ ጥቃት 22 ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታወቀች የፓኪስታን ማስታወቂያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ሀገሪቷ በአፍጋኒስታን ውስጥ በሚገኙ ሁለት የታጣቂ ሰፈሮች ላይ ጥቃት በመክፈት ቢያንስ 22 ታጣቂዎችን ገድላለች። ሚኒስቴሩ የፓኪስታን ኃይሎች ሀሙስ ዕለት ስለፈጸሙት የአየር ላይ ጥቃት ዝርዝር መረጃ የሰጠው፣ እስላማባድ ቢያንስ ዘጠኝ ሴቶችን እና ህጻናትን ገድላለች ስትል በከሰሰችበት ወቅት ነው።የታሊባን መንግስት ዋና ቃል አቀባይ ዛቢሁላህ ሙጃሂድ እንዳሉት፣ ጥቃቶቹ የተፈጸሙት ረቡዕ ምሽት ላይ ሲሆን ቢያንስ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች 11 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። ቃል አቀባዩ በኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፣ በሰሜን ምስራቅ ኩናር እና በደቡባዊ ሄልማንድ ግዛቶች ላይ የተሰነዘሩት ጥቃቶች ሶስት መኖሪያ ቤቶችን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]