ዜና ሹመት‼️
ዜና ሹመት‼️ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ከመስከረም 21/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ዞኖች የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ በዚሁ መሠረት፦ 1) አቶ አወቀ ዘመነ ጎሹ፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ 2) አቶ ዋለ አባተ አየለ፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ 3) አቶ ደሳለ ባየ አድማሱ፡- የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ 4) አቶ ደጀን ግርማው አለሙ፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ 5) አቶ ሆናለም አሻግሬ፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ 6) ዶ/ር ገበይ ኃይሌ፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ 7) አቶ አበበ ጓዱ ከፍያለው፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪ 8) ዶ/ር ተመስገን ዳኛው፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ 9) አቶ አስረሳው ደሴ ብርሌ፡…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗