የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎች ሙሉ ሹመት‼

ADDIS_NEWSneutral2026-10-01 17:25:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአማራ ክልል ምክር ቤት የቢሮ ኃላፊዎች ሙሉ ሹመት‼ 1. የሻለም ገዛኸኝ ዳምጠው (ዶ/ር) - ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ፣ 2. ጥላሁን ፈንታው ተሾመ - ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ፣ 3. መስፍን አበጀ ተፈራ (ዶ/ር) - ግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ 4. ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ - የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ 5. ሞላ መልካሙ ከበደ (ዶ/ር) - ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ 6. ዳኝነት ፈንታው መኮንን (ዶ/ር) - ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ፣ 7. አታላይ ጥላሁን ጫኔ - ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ፣ 8. ዶ/ር ጋሻው ሙጬ አለምነው - እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ 9. እሸቱ የሱፍ አየለ (ዶ/ር) - ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ፣ 10. አባይ መንግስቴ ሰላምሰው - ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ፣ 11. ባንቺአምላክ ገብረማርያም በላይ - ሲቪል ሰርቪስ እና ሰው ሃብት ቢሮ ኃላፊ፣ 12. እንድሪስ አብዱ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]