የኤርትራ ሰራዊት‼️
የኤርትራ ሰራዊት‼️ የኤርትራ ሰራዊት አሰር መንደር፣ማቲዎስ መንደር እና አዲ ጎሹ መንገድ ገብቷል። ኢትዮጵያ የኤርትራ ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓት ኢትዮጵያን ለቀው አንዲወጡና በአስመራ የሚገኘውን ኢምባሲ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ መዝጋቷን ማሳወቋ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የኤርትራ ጦር በተጠንቀቅ እንዲቆም እንዲሁም ኢሳይያስ አፈወርቂ ሰራዊታቸውን ለማበረታታት በጦር ካምፕ በመገኘት ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ገልጸዋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗