"አለማጣ እየዋጋን ነው" ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

WASULIFEneutral2026-10-01 17:39:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

"አለማጣ እየዋጋን ነው" ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከረጅም ጊዜ መጥፋት በኋላ የምርጫ ቦርድ እውቅና የሌለው ህውሃት መሪ ዶ/ር ደብረጽዮን የፌደራልና የአጋር ኃይሎች «ይገባሉ እንጅ አይወጡም " ሲሉ ተናግረዋል። "ተንቀሳቃሽ የውጊያ ስልትን እየተከተልን ነው" ሲሉም ተደምጠዋል። "አለማጣ እየዋጋን ነው" ካሉ በኋላ አክለውም ፍልሚያው ከሌሎች አጋር ኃይሎች ጋር በመቀናጀት በራያ፣ አላማጣ፣ ጨርጨር፣ ወጀራትና አበርገለ ግንባሮች እየተካሄደ እንደሚገኝና የሎጂስቲክስ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸዋል። እሳቸው ይህንን ይበሉ እንጅ መከላከያ የጠቀሳቸው አካባቢዎች ጨርሶ ማይጨውን አልፏል።የራያ አላማጣው ከተጠናቀቀ ሳምንት ሆኖታል።ከአፋር ያለው ከመቀሌ 43 ኪግ ርቀት ላይ ይገኛል።ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከመንግስት ጋር አደራድሩኝ ማለታቸው ትናንት ተዘግቧል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]