ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ በምትሰነዝረው ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ (ተዘዋዋሪ) የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምክንያት ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋት ውሳኔ አሳልፋለች።
ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ በምትሰነዝረው ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ (ተዘዋዋሪ) የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምክንያት ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋት ውሳኔ አሳልፋለች። 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችም በ48 ሰዓት ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ታዘዋል። ይህን ተከትሎ #ኤርትራ ባወጣችው ይፋዊ ምላሽ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን አሳውቃለች። መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗