ሙሉ ለሙሉ ግንኙነቱ ተቋረጠ‼

WASULIFEneutral2026-10-01 19:38:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሙሉ ለሙሉ ግንኙነቱ ተቋረጠ‼ 📌ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን አስታወቀች‼ የኤርትራ መንግሥት መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡን አስታወቀ። ውሳኔው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የሚገኘውን የኤርትራ ኤምባሲ በመዝጋትና የዲፕሎማቶችን መባረር ተከትሎ የተወሰደ አጸፋ ነው ተብሏል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ውንጀላ “መሰረት የሌለው” ሲል ውድቅ ያደረገ ሲሆን፣ ይልቁንም አዲስ አበባን በሁለት ነጥቦች ከሷል፡ 📌 ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች ለመውረር ላለፉት ሦስት ዓመታት የጦርነት አጀንዳ ስታራምድ ቆይታለች፤ 📌የኤርትራ ተቃዋሚ ታጣቂዎችን በማሰልጠንና በማስታጠቅ ላይ ትገኛለች። 📌አስመራ እስካሁን ትዕግስት ስታሳይ መቆየቷን ጠቅሳ፣ አሁን ግን የዲፕሎማሲ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]