አንድ የግብጽ ዲፕሎማት በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላለፈ
አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብጽ ዲፕሎማት የሆኑት አህመድ መሀረም አህመድ ሶሊማንን በኢትዮጵያ ተቀባይነት የሌለው ሰው በመሆኑ በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሃገር እንዲወጣ ተወስኗል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የሚገኘውን የግብፅ አረብ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የዲፕሎማሲ ሰራተኛ የሆነው አህመድ መሀረም አህመድ ሶሊማንን ተቀባይነት የሌለው ሰው ብላ መወሰኗን አስታውቋል ሚኒስቴሩ … The post አንድ የግብጽ ዲፕሎማት በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላለፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗