የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ
አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታወቋል ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓም ከረፋዱ 400 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ- ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ (22 … The post የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗