የክልሉ አዲስ አደረጃጀት ልማትን በአንድ ማዕከል ለመምራት ያለመ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

WELCOMEneutral2026-10-02 06:20:55 UTC
AdYour ad here[email protected]
የክልሉ አዲስ አደረጃጀት ልማትን በአንድ ማዕከል ለመምራት ያለመ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል አዲስ አደረጃጀት አገልግሎቶችን በሁሉም ደረጃዎች ማቋቋም ልማትን ከአንድ ማዕከል መምራት እና የልማት ስራዎችን ወደ ታችኛው መዋቅር ማውረድ ዋነኛ ዓላማው ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (OBN) ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ክልሉን ሚመጥን አደረጃጀት … The post የክልሉ አዲስ አደረጃጀት ልማትን በአንድ ማዕከል ለመምራት ያለመ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]