የግብፅየዘመናት ሴራ እና የኢትዮጵያ የማይበገር የልማት ጉዞ
አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ በዓባይ ወንዝ ላይ የነበራትን ብቸኛ ተፅዕኖና የበላይነት ለማስጠበቅ ስትል ኢትዮጵያን በውስጥ ግጭትና በጂኦፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ የመዝፈቅ ረጅም ታሪክ እንዳላት የውሃ ፖለቲካ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪዎች በስፋት የጻፉበት ጉዳይ ነው ከ1950ዎቹ እስከ 1990ዎቹ ባሉት አራት አሥርተ ዓመታት ካይሮ የኢትዮጵያን የውስጥ ደኅንነት ለማወክና ሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን እንዳትጠቀም … The post የግብፅየዘመናት ሴራ እና የኢትዮጵያ የማይበገር የልማት ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗