ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውቅና ሰጡ

WELCOMEneutral2026-10-02 06:20:55 UTC
AdYour ad here[email protected]
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ሰጥተዋል በከተማ አስተዳደሩ በ2018 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና መርሐ ግብር ተከናውኗል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት በከተማዋ የተመዘገበው ውጤት ጥረት ከተደረገ ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ማሳያ ነው … The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውቅና ሰጡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]