የምስጋና የይቅርታና የአብሮነት መገለጫ ኢሬቻ

WELCOMEneutral2026-10-02 06:20:55 UTC
AdYour ad here[email protected]
የምስጋና የይቅርታና የአብሮነት መገለጫ  ኢሬቻ

አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዝናብ ወቅት አልፎ ምድር ወደ አረንጓዴነቷ ስትመለስ ወንዞች የሚረጋጉበትና ከክረምት ወደ አዲስ ወቅት የሚሸጋገርበት ጊዜ ይመጣል ከክረምት ወደ አዲስ ወቅት በሚደረገው በዚህ ሒደት የተፈጥሮ መታደስ ብቻ ሳይሆን የሰው ልብ ከቂምና በቀል ወደ ይቅርታ ከመራራቅ ወደ መቀራረብና ከግጭት ወደ ሰላም ይሸጋገራል ይህ ወቅት ለኦሮሞ ሕዝብ የምስጋና የይቅርታ የእርቅና … The post የምስጋና የይቅርታና የአብሮነት መገለጫ ኢሬቻ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]