መንግሥት አካታች የፖለቲካ ምኅዳር ለመፍጠር የወሰደው ርምጃ የሚደነቅ ነው – የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

WELCOMEneutral2026-10-02 06:20:55 UTC
AdYour ad here[email protected]
መንግሥት አካታች የፖለቲካ ምኅዳር ለመፍጠር የወሰደው ርምጃ የሚደነቅ ነው – የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ መስከረም 21 2019 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት አሳታፊና አካታች የፖለቲካ ምኅዳር ለመፍጠር የወሰደው ርምጃ የሚደነቅ ነው አሉ በአዲስ አበባ ከተማ በምክር ቤት አባልትነት የተካተቱ እና በሥራ አስፈጻሚነት የተመረጡ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግሥት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባዔውን በትናንትናው ዕለት አካሂዷል የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ማዕከላዊ … The post መንግሥት አካታች የፖለቲካ ምኅዳር ለመፍጠር የወሰደው ርምጃ የሚደነቅ ነው – የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]