ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ሰፊ ግዛት ብቻ ሳይሆን ዘመናትን የተሻገረ ታሪክ በብዙ ትውልዶች የተገነባ ማንነት በችግር ውስጥ ያልተሰበረ ጽናትና ከዛሬ በላይ የሚመለከት ሕዝብ ያላት ሀገር ናት ትልቅነት ያለፈውን ማውራት ብቻ አይደለም ያለፈውን ወደ ነገ የመቀየር ብቃት ነው ትልቅነት የትናንትን ታሪክ የዛሬ ኃይል አድርጎ የዛሬን እውቀት የነገ ስኬት አድርጎ መገንባት ነው እዚህ ላይ የሕዝቡ ትልቅነት ይመጣል ብዙ ቋንቋዎች ብዙ … The post ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ ኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗