የግብፅ ምላሽ‼️
የግብፅ ምላሽ‼️ የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኙትን አንድ የግብጽ ዲፕሎማት ማባረሩን ተከትሎ፣ ካይሮ በአጸፋው በግብጽ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካሪ የሆኑትን ዲፕሎማት ሀገር ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። ዲፕሎማቱ በ48 ሰዓታት ውስጥ ካይሮን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸዋል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗የግብፅ ምላሽ‼️ የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኙትን አንድ የግብጽ ዲፕሎማት ማባረሩን ተከትሎ፣ ካይሮ በአጸፋው በግብጽ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካሪ የሆኑትን ዲፕሎማት ሀገር ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። ዲፕሎማቱ በ48 ሰዓታት ውስጥ ካይሮን ለቀው እንዲወጡ ተነግሯቸዋል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗