#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ! የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች የሁለተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀኑ ጉባኤው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን ይገመግማል። #አሚኮ #ምክርቤት #አማራክልል #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ባሕር_ዳር #መስከረም_22_2019_ዓ_ም ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Read the full story at amharamassmedia ↗