ዐይን ያየው የአፍሪካ ምልክቱን ሰንደቅዓላማ፤ ጆሮ የሰማው የእናት ኢትዮጵያን መዝሙር ነበር።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-02 06:32:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዐይን ያየው የአፍሪካ ምልክቱን ሰንደቅዓላማ፤ ጆሮ የሰማው የእናት ኢትዮጵያን መዝሙር ነበር። እግር ኳስ በተለይም የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች በሜዳ ላይ በሚደረግ የ90 ደቂቃ የኳስ ፍልሚያ እና የደጋፊዎች የኳስ ፍቅር የሚታይበት ትዕይንት ብቻ ሳይኾን ሰፊ ማኅበራዊ እና ሥነ-ልቦናዊ እሴት ያለው ታላቅ የሕዝቦች መተሣሠሪያ መድረክም ነው። በተንጣለለው ስታዲየም ውስጥ ጨዋታው በሚጀመርበት ቅፅበት የሰዎች የሃሳብ፣ የማኅበራዊ ደረጃ፣ የዕድሜም ኾነ ሌሎች የማንነት ልዩነቶች በሙሉ ወደ ጎን ገሸሽ ይደረጋሉ። ሁሉም ለአንድ ዓላማ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]