ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ያለውን ፍቅር ገለጸ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-02 06:43:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ያለውን ፍቅር ገለጸ። የአርጀንቲናው አማካኝ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ለማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች ባስተላለፈው መልዕክት ከክለቡ ጋር በመኾን በርካታ ዋንጫዎችን የመቀዳጀት ትልቅ ዓላማ እንዳለው ገልጿል። ኤንዞ ለተደረገለት የሞቀ አቀባበል ደጋፊዎችን አመስግኖ፣ «በእውነት ክለቡ እንደ ቤቴ ኾኖ ይሰማኛል፤ ይህም ለአንድ ተጫዋች በራስ መተማመን በጣም ወሳኝ ነው» ብሏል። አያይዞም «ክለቡ በዚህ የውድድር ዘመን ያቀዳቸውን ግቦች ለማሳካት አብረን በርካታ ዋንጫዎችን ለማንሳት እና በጨዋታችን እንድንደሰት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]