አቶ ኦርዲን በድሪን የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሜ ተሾሙ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-02 06:41:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ ኦርዲን በድሪን የሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሜ ተሾሙ። የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔው እያካሄደ ነው። በዚህም አቶ ኦርዲን በድሪን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ በድጋሜ ሾሟል። መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]