አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-02 06:57:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ ፍቅሬ አማን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የምስረታ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል። በዚህም ምክር ቤቱ አቶ ፍቅሬ አማንን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል። አቶ ፍቅሬ አማን ላለፉት ዓመታት የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን አሁን ኢ/ር ነጋሽ ወጌሾን በመተካት ክልሉ ይመራሉ። መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]