ግብፅ የኢትዮጵያን ዲፕሎማት በ48 ሰዓታት ውስጥ ከካይሮ እንድወጡ አዘዘች‼

WASULIFEneutral2026-10-02 06:50:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅ የኢትዮጵያን ዲፕሎማት በ48 ሰዓታት ውስጥ ከካይሮ እንድወጡ አዘዘች‼ ኢትዮጵያ በነበራት ውሳኔ በአዲስ አበባ የሚገኘውን የግብፅ ዲፕሎማት አህመድ ሞሀረም አህመድ ሱሊማንን «ፐርሶና ነን ግራታ» በማለት በ48 ሰዓታት ውስጥ ከሀገር እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ፣ ካይሮ በአጸፋው በግብፅ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካሪ የሆኑትን ዲፕሎማት በተመሳሳይ የ48 ሰዓታት ጊዜ ውስጥ ሀገር ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። ግብፅ እርምጃውን ዓለም አቀፉን «የአጸፋ መርህ» ተከትላ የወሰደችው መሆኑን በመግለፅ፣ የኢትዮጵያን ውሳኔ «የሚያሳዝን» ስትል ተችታለች። ይህ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተከሰተው የዲፕሎማቶች መባረር እሰጣ ገባ እንዲሁም ቀደም ሲል ከኤርትራ ጋር የተቋረጠው ግንኙነት፣ የአፍሪካ ቀንድን የፖለቲካ እና የጸጥታ ውጥረት ወደ አደገኛ ምዕራፍ አሸጋግሮታል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]