በኢትዮጵያ  አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ ተቋማት ውስጥ በጥራት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ውጪ 70 ዓመታትን ያስቆጠረ ተቋም የለም ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-10-02 06:49:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ ተቋማት ውስጥ በጥራት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ውጪ 70 ዓመታትን ያስቆጠረ ተቋም የለም ተባለ በኢትዮጵያ ጥራትን የጠበቀ አሰራርን ከመተግበር አኳያ በግልም ሆነ በመንግስት ካሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ውጪ 70 አመት እና ከዛ በላይ ያስቆጠረ ተቋም አለመኖሩን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት አስታውቋል። የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ቴዎድሮስ መብራቱ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ተቋማት አንድ ጊዜ ከተገነቡ በኋላ እያደጉ መሄድ አለባቸው።የመንግታዊም ሆኑ የግል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጥራትን የጠበቀ አሰራርን ተግባራዊ ማድረግ ቢኖርባቸውም በዚህ ረገድ በርካታ ዓመታትን ማስቆጠር የቻለ ተቋም ወይም ድርጅት የለም ብለዋል፡፡ አቶ ቴዎድሮስ አክለውም የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዋና አላማው…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]