ትራምፕ የማዱሮን መያዝ አስመልክቶ የኤለን መስክን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ጠይቀው እንደነበር ተገለጸ

ZENA24NOWneutral2026-10-02 10:00:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትራምፕ የማዱሮን መያዝ አስመልክቶ የኤለን መስክን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ጠይቀው እንደነበር ተገለጸ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኒኮላስ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተካሄደው ዘመቻ ከመፈጸሙ ከሳምንታት አስቀድሞ፣ አሜሪካ ማዱሮን ብትይዝ የቬኔዙዌላ ህዝብ ምን አይነት ምላሽ እንደሚኖረው የኤለን መስክን ግሮክ የተሰኘውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቻትቦት ጠይቀው እንደነበር ታይም ዘግቧል። ይህ ውይይት የተካሄደው እ.ኤ.አ በታህሳስ 2025 ከኤለን መስክ ጋር በተደረገ የግል ስብሰባ ወቅት እንደነበር ተገልጿል። በስብሰባው ላይ የተገኘ አንድ ባለስልጣን ለታይም እንደገለጸው፣ ትራምፕ ስለ ፕሬዚዳንትነታቸው እና ስለሚገነቡት ታሪካዊ አሻራ እንዲሁም በማዱሮ ላይ ሊወሰድ ስለሚችለው እርምጃ ቻትቦቱን ለሰዓታት ሲጠይቁ አምሽተዋል። ዘገባው ጨምሮ እንደገለፀው ግሮክ ማዱሮን ጨቋኝ እና ተወዳጅነት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]