ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ “መንገድ ስተው ከሀገራቸው በተቃራኒ የቆሙ” ያሉ ላሏቸው ወገኖች፤ “ፊታቸውን ወደ ሰላም እንዲመልሱ” ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከዚህ በኋላ በጠብመንጃ አፈሙዝ እና ከጠላት ጋራ በመወገን የሚመለስ የኦሮሞ ጥያቄ ፈጽሞ አይኖርም” ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል።

ADDIS_NEWSneutral2026-10-02 10:37:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ “መንገድ ስተው ከሀገራቸው በተቃራኒ የቆሙ” ያሉ ላሏቸው ወገኖች፤ “ፊታቸውን ወደ ሰላም እንዲመልሱ” ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከዚህ በኋላ በጠብመንጃ አፈሙዝ እና ከጠላት ጋራ በመወገን የሚመለስ የኦሮሞ ጥያቄ ፈጽሞ አይኖርም” ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል። አብይ ይህን ያሉት፤ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት ዛሬ አርብ መስከረም 22፤ 2019 በጹሁፍ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ መልዕክታቸው “ለዘመናት የቆየውን” የኢትዮጵያን “የፖለቲካ ባህርይ እና አስተዳደር” ከኢሬቻ በፊት ካለው የክረምት “አስቸጋሪ ወቅት” ጋር አመሳስለውታል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]