ቻድ እግር ኳሷን ለማሳደግ ከስፔኑ ላሊጋ ጋር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈራረመች።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-02 10:16:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቻድ እግር ኳሷን ለማሳደግ ከስፔኑ ላሊጋ ጋር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈራረመች። የቻድ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ናኢር አባካር እና የላሊጋው ፕሬዚዳንት ሃቪየር ቴባስ በማድሪድ ባደረጉት ስብሰባ የሀገሪቱን እግር ኳስ መዋቅር ለማዘመን ያለመ ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የስምምነቱ ዋና ዓላማ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸውን ልምዶች በመጠቀም የቻድን ብሔራዊ ሊግ በፕሮፌሽናል ደረጃ ማደራጀት፣ የታዳጊ ሥልጠናዎችን ማጠናከር እና አዳዲስ ባለክህሎት ተጫዋቾችን ማፍራት ነው። ይህ ትብብር ቻድ የስፖርት አቅሟን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]