#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-02 10:18:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ ርዕይ! “ዓባይ ህትመት እና የወረቀት ፓኬጂንግ ሀገራዊ ኀላፊነቱን ይወጣል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ዓባይ ህትመት እና የወረቀት ፓኬጂንግ ሚስጥራዊ ደረሰኝ ህትመት ለመከወን ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። ይህ ሚስጥራዊ ደረሰኝ ለግብር ከፋዮች ብርሃን እና ሰላም ብቻ ያትመው የነበረ መኾኑን የተናገሩት የገቢዎች ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እና የሚኒስትሯ ተወካይ ፍቃዱ ታደሰ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]