መቀሌ በመከላከያ ከበባ ውስጥ መግባቷ ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-10-02 10:49:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

መቀሌ በመከላከያ ከበባ ውስጥ መግባቷ ተሰማ‼ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል እያካሄደ ባለው ህግ የማስከበር ተግባር ወደ መቀሌ ከተማ በከፍተኛ ሁኔታ መጠጋቱና አሁን ላይ ከአፋር አቅጣጫ የተጠጋው ከመቀሌ በ20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንደሚገኝ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመላከቱ። በተመሳሳይ መልኩ ከጨርጨርና ከማይጨው አቅጣጫ የተንቀሳቀሰው ኃይል ወደ አድጉዶም መጠጋቱ የተሰማ ሲሆን፣ ይህም መቀሌ ከተማን በተለያዩ አቅጣጫዎች በከበባ ስር እንድትገኝ አድርጓታል። የህውሃት ኃይሎች የሰሜኑን ጦርነት በድጋሚ መቀስቀሳቸውን ተከትሎ፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአማራና በአፋር ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ላይ ከአጋዥ የፀጥታ ኃይሎች ጋር የተከፈቱትን ጥቃቶች በመቀልበስ ፈጣን ህግ የማስከበር እርምጃ በመውሰድ አሁን ላይ ወደ መቀሌ ከተማ ለመድረስ ጥቂት ኪሎ ሜትሮች ብቻ እንደሚቀሩት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]